በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል አከባበር


በኢትዮጵያ የመሰቀል በዓል የሚከበርበት ዋናዉ ምክንያት የክርስቶስ ግማደ መስቀል በንግስት ኢሌኒ አማካኝነት በመገኘቱ መሆኑን የሃይማኖት ድርሳናት ያወሱናል።

በኢትዮጵያ የመሰቀል በዓል የሚከበርበት ዋናዉ ምክንያት የክርስቶስ ግማደ መስቀል በንግስት ኢሌኒ አማካኝነት በመገኘቱ መሆኑን የሃይማኖት ድርሳናት ያወሱናል።

ንግስትኢሊኔ መሰቀሉን ያገኘችዉ በወርሃ መጋቢት አስረኛዉ እለት መሆኑንም የድርሰትና ሃይማኖታዊ ገድሎች ተመራማሪ መላከ ምክር ክፍያለዉ ጽፈዋል።

በኢትዮጵያ የመስቀል ክብረ በዓል መስቀሉ በተገኘበት መጋቢት እስር መከበር ሲገባዉ ታዲያ በያመቱ በጥንቱ ስርዓት መስከረም አስራ ስድስትና አስራ ሰባት ነዉ የሚከበረዉ ምክንያቱ ምንድነዉ ሲል ዘጋቢአችን ንጉሤ አክሊሉ ምሁሩን ጠይቋቸዋል።

ታሪኩን ዘጋቢያችን ንጉሤ አክሊሉ ያቀናበረውን ዝግጅት፣ ከተያያዘዉ የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።

በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል አከባበር 9'26"
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG