በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራጭ ኃይል ቴክኖሎጂ ፈጠራ በመቀሌ


ለጤናና ለአካባቢ ተስማሚ ነው ተብሏል፡፡

መቀሌ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሰው አማራጭ የኃይል ምንጭ ከቆሻሻ ያመርታሉ፡፡

በተለምዶ ቀበሌ 11 እየተባለ በሚጠራው መንደር የሚኖሩት አቶ የማነ ማሓሪ ስለ ሥራቸው ሲናገሩ “ቆሻሻ ሲባል የወዳደቀ ወረቀት፣ የእንጨት ፍቅፋቂ የደረቀ ሣርና ቅጠል” ናቸው ብለዋል፡፡ እነርሱን በውኃ ብቻ አጣብቀው ለማገዶነት ያዘጋጇቸዋል፡፡

አቶ የማነ ለዚሁ የሚያገለግላቸው በእጅ የሚሠራ ማምረቻ ማሽንም ሠርተዋል፡፡

ዘገባውን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG