በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ በግዳጅ ላይ የተሰው አርበኞች መታሰቢያ ቀን ነው


በግዳጅ ላይ የተሰዉ አርበኞች መታሰቢያ በዓል ቀን ዋዜማ በአሜሪካ ባንዲራ የተጌጠ የመቃብር ቦታ በሌቨንወርዝ፣ ካን እአአ 29/2022
በግዳጅ ላይ የተሰዉ አርበኞች መታሰቢያ በዓል ቀን ዋዜማ በአሜሪካ ባንዲራ የተጌጠ የመቃብር ቦታ በሌቨንወርዝ፣ ካን እአአ 29/2022

የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና የፋይናንስ ገበያዎች ዝግ ናቸው። ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በአርሊንግተን ብሄራዊ መካነ መቃብር መታሰቢያ ዝግጅት ላይ ይገኛሉ። በዚህ ዕለት በርካታ አሜሪካውያን የጦር አርበኞች መታሰቢያ ሀውልቶችን በመጎብኘት የጦር አርበኞች ባረፉባቸው መካነ መቃብሮች አበባ በማኖር ዕለቱን ያስባሉ።

በዚህ ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ ጎዳና ላይ የሚካሄደው የመታሰቢያ ሰልፍ ትዕይንት ላለፉት ሁለት ዓመታት በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን ዘንድሮ እየተካሄደ ነው።

XS
SM
MD
LG