በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የፓርላማ ውሎ፤ ማስገንዘቢያና ማስጠንቀቂያ

“የግብፅ መንግሥት ሊሠነዝር ከሚችለው ቀጥተኛ ወታደራዊ ወረራ ይልቅ በነጭ ለባሾቹ ሊያደርስ የሚችለው አደጋ ከፍተኛ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስጠነቀቁ።

“ሰሞኑን ሽብርና አመፅን የማቀናጀት ሤራ እየተጠነሰሰ ነው” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ተሣታፊዎች በሙሉ ዋጋ እንደሚከፍሉ አሳስበዋል።

አቶ መለስ ይህን አስተያየት የሰጡት የመንግሥታቸውን የስምንት ወራት የሥራ ሪፖርት ለፓርላማው ባሰሙበት ወቅት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ ሲሰጡ ነው።

የመለስካቻው አምሃን ዝርዝር ዘገባ ያዳምጡ፡፡

This item is part of
XS
SM
MD
LG