በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት

 ዶ/ር ድብረፅዮን ገብረሚካኤል
ዶ/ር ድብረፅዮን ገብረሚካኤል

ልጆቻቸውን ወደ ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ወላጆች ሥጋት እንዳያድርባቸው የክልሉ ርዕሰ - መስተዳድር ዶ/ር ድብረፅዮን ገብረሚካኤል አሳስበዋል፡፡

ልጆቻቸውን ወደ ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ወላጆች ሥጋት እንዳያድርባቸው የክልሉ ርዕሰ - መስተዳድር ዶ/ር ድብረፅዮን ገብረሚካኤል አሳስበዋል፡፡

የትምህርቱን ዘመን ሰላማዊ ለማድረግ እየተካሄደ ያለው ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የገለፁት የክልሉ ፕሬዚዳንት ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ቤተሰቦቻቸው እንደላኩ አድርገው እንዲያስቡ መክረዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG