በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ደሞዙ የታገደበት ሰራተኛ የለም ይላል

ዶክተር ክንደያ ገብረሕይወት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት

የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር በበኩሉ ደሞዙ የታገደበት ሰራተኛ የለም፤ ሰራተኞቹ ደመወዝ ያልተከፈላቸው ስራ ላይ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ ስርዓት ስላላከበሩ ነው ይላል።

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቴክኒካል ረዳቶች የትምህርትና የስራ እድገት እንዲሁም የመንግስት አሰራር ግልፅ እንዲሆንልን የመብት ጥያቄ በማንሳታችን የሕዳር ወር ደሞዛችን ታገደብን ሲሉ ቅሬታ አሰሙ።

የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር በበኩሉ ደሞዙ የታገደበት ሰራተኛ የለም፤ ሰራተኞቹ ደመወዝ ያልተከፈላቸው ስራ ላይ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ ስርዓት ስላላከበሩ ነው ይላል።

ግርማይ ገብሩ የሁለቱንም ወገኖች አስተያየት አጠናቅሮ ያቀረበውን ዝግጅት ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ደሞዙ የታገደበት ሰራተኛ የለም ብሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:25 0:00

አስተያየቶችን ይዩ (8)

XS
SM
MD
LG