በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመቐለ ሁለተኛው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ ሥርዐት ተከናወነ

በመቐለ ሁለተኛው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ ሥርዐት ተከናወነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00

በመቐለ ሁለተኛው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ ሥርዐት ተከናወነ

ትላንት ሰኞ፣ ሚያዝያ 9 ቀን 2015 ዓ.ም. በመቐለ ከተማ የሰማዕታት ጎዳና፣ በሺሕዎች የሚቆጠሩ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የተሳተፉበት ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ ሥርዐት ተከናውኗል፡፡

የኢፍጣር መርሐ ግብሩ ተሳታፊ የነበሩ አማኞች፣ መርሐ ግብሩን ማካሔድ የቻልነው፣ “ሰላም በመስፈኑ ነው፤” ብለዋል፡፡ ይህም ሰላም፣ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተሳታፊዎቹ አሳስበዋል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG