የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሚመሩት የምክር ቤቱ ሥራ አስፈጻሚ አባላት እና የእምነቱ መሪዎች ትግራይ ክልል ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው።
ዛሬ ረቡዕ መቀሌ የገቡት የእምነቱ መሪዎች ጉብኝት፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳቢያ ከክልሉ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋራ የሰፋው ልዩነት በይቅርታ ከተፈታ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሔድ ነው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም