መቀሌ —
“በህዝብ የተመረጠ ሕጋዊ መንግሥት ወደ ቦታው ተመልሷል” ሲል በህወሓት የሚመራው የትግራይ መንግሥት ገልጿል።
መቀሌ ከተማ በትግራይ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ከዋለች በኋላ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አደባባይ ወጥተው ለነዋሪው ህዝብ “የእንኳን ደስ አላችሁ” መልዕክት አስተላልፈዋል።
የአንዳንድ የከተማይቱ ነዋሪዎችንም አስተያየቶችን ያካተተውን የመቀሌ የቪኦኤ ሪፖርተር ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።