No media source currently available
በትግራይ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት መድኃኒት ለማቅረብ የፀጥታ ችግር እንቅፋት እደሆነበት የክልሉ የጤና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮውን የመድኃኒት ክፍል አስተባባሪ አቶ ገብረእግዚያብሔር ገብረጊዮርጊስን ያነጋገራቸው መቀሌ የሚገኘው ዘጋቢያችን ጠቁሟል።