መቀሌ —
የወረዳ ይመለስልን ጥያቄ የያዙ ነዋሪዎች "መንግሥት መልስ አልሰጠንም" በማለት መንገዱን እንደዘጉት ተናግረዋል።
ተመሳሳይ ጥያቄ ያላቸው በክልሉ የዓዲ ነብሪኢድ ከተማ ነዋሪዎችም በትናንትናው ለሠዓታት የሽረእንዳስላሰ ሸራሮ መንገድ ዘግተው ነበር።
በዚህ ጉዳይ የክልሉ መንግሥት ምላሽ ለማግኘት በተደጋጋሚ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በትግራይ ክልል የመቀሌ ሳምረ መንገድ በተቀዋሚ ሰልፈኞች ላለፉት ሦስት ቀናት ተዘግቷል።
የወረዳ ይመለስልን ጥያቄ የያዙ ነዋሪዎች "መንግሥት መልስ አልሰጠንም" በማለት መንገዱን እንደዘጉት ተናግረዋል።
ተመሳሳይ ጥያቄ ያላቸው በክልሉ የዓዲ ነብሪኢድ ከተማ ነዋሪዎችም በትናንትናው ለሠዓታት የሽረእንዳስላሰ ሸራሮ መንገድ ዘግተው ነበር።
በዚህ ጉዳይ የክልሉ መንግሥት ምላሽ ለማግኘት በተደጋጋሚ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ