አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ስም ከጥቂት ቀናት በፊት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት ተላከ የተባለው ሰነድ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲን እንደማይመለከተው የፓርቲው ሊቀ መንበር ለቪኦኤ አስታወቁ።
ከመድረክ አባል ድርጅቶች ሦስቱ ግን በሰነዱ ላይ ያላቸውን ስምምነት አረጋግጠዋል። ኢሶዴፓ ያራሱን መግለጫ አውጥቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።