አዲስ አበባ —
ኢህአዴግ በሚከተለው አክራሪ ኮሚኒስታዊ ቆኖና ምክንያት ለሀገሪቱ ችግሮች መፍትሄ መስጠት እንደማይቻለው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡
ለሀገሪቱ ችግሮች መፍትሄ የሚገኘው ብሄራዊ ውይይት የሚደረግበት ሰፊ መድረክ ሀቀኛ ካላቸው ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በማዘጋጀት እንደሆነም አሳሰበ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ