የኢትዮጲያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ፤ ገዢው መንግስት በስልጣን ላይ የቆየው በህግ እንዳልሆነ ቅሬታውን ቢያሰማም፤ ወደፊት ኢህአዲግ ከተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ለመስራት ፍቃደኛነቱ እውነት ከሆነ ግን መድረክ መሰረታዊ ናቸው ባላቸው ነገሮች ላይ፤ ለመደራደር እና ለመነጋገር ፍላጎት እንዳለው አሳሰበ፡፡ ዝርዝሩን ከመለስካቸው አምሐ ዘገባ ያድምጡ
የኢትዮጲያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ በኢህአዲግ ላይ ያለውን ቅሬታ ዛሬ በፅሁፍ መግለጫው ይፋ አድርጓል የኢትዮጲያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ በኢህአዲግ ላይ ያለውን ቅሬታ ዛሬ በፅሁፍ መግለጫው ይፋ አድርጓል