በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንጎ የኢቦላ በሽታን ለመግታት


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፖብሊክ የጤና ጥበቃ ባለሥልጣኖች በያዝነው ሳምንት ይፋ ስለተደረገው የኢቦላ በሽታ መግባትን ለመግታት እየተሯሯጡ ናቸው።

የኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፖብሊክ የጤና ጥበቃ ባለሥልጣኖች በያዝነው ሳምንት ይፋ ስለተደረገው የኢቦላ በሽታ መግባትን ለመግታት እየተሯሯጡ ናቸው። በሰሜን ምሥራቅ በኩል ርቆ በሚገኝ የሀገሪቱ መንደር ላይ በያዝነው ወር ሁለት ሰዎች በኢቦላ እንደሞቱ ተረጋግጧል። መንደሩ ለኮንጎ ሪፖብሊክ ድንበር ቅርበት እንዳለው ተገልጿል።

የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ኦሊ ሉንጋ ስለ በሽታው በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን በኩል ህዝቡን ሲያሳውቁ ቆይተዋል። ዛሬ ታድያ የአሥራ ሁለት ጠበብት ቡድን በሽታው ወደ ገባበት ቦታ በምትቀርብ ምባንዳካ ከተማ ገብተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG