የጃክ ማና አሊባባ ግሩፕ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለ54ቱ የአፍሪካ ሀገራት የሕክምና ቁሳቁስ ለመለገስ ቃል መግባቱ ይታወቃል።
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በኢትዮጵያ ለመከላከል የጃክ ማ ኢንሸቲቭ የሕክምና ቁሳቁስ ለገሰ
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በአፍሪካ ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ጃክ ማ ኢንሸቲቭ የምርመራ ቁሳቁሶች፣ የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎች የመጀመሪያው ዙር የህክምና ግብዓቶች ለኢትዮጵያ አበርክቷል። የጃክ ማና አሊባባ ግሩፕ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለ54ቱ የአፍሪካ ሀገራት የሕክምና ቁሳቁስ ለመለገስ ቃል መግባቱ ይታወቃል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ