በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ነክ ዘገባዎች ስማቸውን የማይገልጹ መረጃ ሰጭዎች እየበዙ ስለመምጣታቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ

በኢትዮጵያ ነክ ዘገባዎች ስማቸውን የማይገልጹ መረጃ ሰጭዎች እየበዙ ስለመምጣታቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:16 0:00

በኢትዮጵያ ነክ ዘገባዎች ስማቸውን የማይገልጹ መረጃ ሰጭዎች እየበዙ ስለመምጣታቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፣ ኢትዮጵያን በሚመለከቱ የአገር ውስጥ እና የውጭ ብዙኀን መገናኛዎች የሚወጡ ዘገባዎች፥ ስማቸው እንዲገለጽ፣ ድምፃቸው እንዳይሰማም ኾነ ምስላቸው እንዳይታይ በሚፈልጉ መረጃ ሰጭዎች የተሞሉ እንደኾኑ፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ጋዜጠኞች እና የብዙኀን መገናኛዎች ሓላፊዎች ተናግረዋል፡፡

የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የንግድ ማኅበረሰብ አባላት፣ ባለሞያዎች እና ተራ ዜጎች፣ ስማቸው እንዲገለጽ ያለመፍቀዳቸው ነገር እየበዛ እንደኾነ፣ በሥራቸው አጋጣሚ እንደታዘቡ በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ኮምዩኒኬሽን ትምህርት ቤት መምህር መኩሪያ መካሻ፣ የኢትዮጵያ አርታዕያን(ኤዲተሮች) ማኅበር መሥራች እና የቦርድ ጸሐፊ እና የሳምንታዊ እንግሊዝኛ ጋዜጣ ካፒታል ኤዲተር ሙሉቀን የወንድወሰንና የኤቢኤስ ቴሌቪዥን ከፍተኛ ሪፖርተር ኤርምያስ በጋሻው ይናገራሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG