በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በብቃት እወጣዋለሁ"- ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ

የቀድሞዋ የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ
የቀድሞዋ የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ

ወ/ሮ መአዛ በፍርድ ቤቶች ዙሪያ ያሉትን ችግሮች እንደሚረዱና ይህንን ለማሻሻልም ጠንክረው እንደሚሰሩ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

የቀድሞዋ የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ። አቶ ሰለሞን አረዳ ደግሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾመዋል።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የቀረቡትን ሁለት ዕጩዎች ያፀደቀ ሲሆን ዕጩዎቹ ቃለ መሀላ ፈፅመው ሹመታቸውን ተቀብለዋል።

ወ/ሮ መአዛ በፍርድ ቤቶች ዙሪያ ያሉትን ችግሮች እንደሚረዱና ይህንን ለማሻሻልም ጠንክረው እንደሚሰሩ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"በብቃት እወጣዋለሁ"- ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG