በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በአዲስ አበባ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በአዲስ አበባ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።

ከሀገሪቱ የተለይዩ አከባቢዎች የተወከሉ ሁለት ሺኽ አምስት መቶ ሴቶች በሥነ-ስርዓቱ ተገኝተው ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር መወያየታቸውን ነው የሴቶችና ህፃናት ሚኒስቴ ቃል አቀባይ አቶ ሰለሞን አስፋ በስልክ ለአሜሪካ ድምጽ ራድዮ የገልፁት።

ከሁለም ክልሎችና ከከተማ አስተዳደሮች የተወከሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች አንደዚሁም ሴቶች በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት በተከበረው የዓለምቀፍ የሴቶች ቀን በዓል ላይ ተገኝተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG