አዲስ አበባ —
በሀገር አቀፍ ደረጃ "የላቀ ትኩረት እና ቁርጠኝነት ለሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት" በሚል መሪ ቃል ዓለምቀፍ የሴቶች ቀን በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲከበር ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ዝግጅቱን የተከታተለው ግርማቸው ከበደ ተከታዩን ዘገቧል፡፡