በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማሊ ፕሬዚዳንት 2ኛ የሥልጣን ጊዜያቸውን ለመጀመር ቃለ መሓላ ፈፀሙ


የማሊ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር
የማሊ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር

የማሊ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር ከይታ በያዝነወ ሳምንት ሁለተኛ የሥልጣን ጊዜያቸውን ለመጀመር ቃለ መሓላ በፈፀሙባት ወቅት በሀገሪቱ ሰሜንና ማዕካላዊ ክፍል ያለውን የፀጥታ መናጋት ለማርገብ እንደሚሰሩ ገልፀዋል።

የማሊ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር ከይታ በያዝነወ ሳምንት ሁለተኛ የሥልጣን ጊዜያቸውን ለመጀመር ቃለ መሓላ በፈፀሙባት ወቅት በሀገሪቱ ሰሜንና ማዕካላዊ ክፍል ያለውን የፀጥታ መናጋት ለማርገብ እንደሚሰሩ ገልፀዋል። በነዚህ አካባቢዎች ቀጣይ የሆነ እስላማዊ አመፅ ሲካሄድ ቆይቷል።

“ስላምና ፀጥታ ከፍተኛ ትኩራት የምሰጥባቸው ነጥቦች እንዲሆኑ ወስኛለሁ” ሲሉ በመዲናይቱ ባማኮ በተደረገው የቃለ መሓላ ሥነ ስርዓት ለተሰባሰቡት በብዙ መቶዎች ለሚቆጠሩት ደጋፊዎቻቸውና ዲፕሎማቶች አስታውቀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG