በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በማላዊ ወጣት ፖለቲከኞች እኩዮቻቸው የፓርላም አባል እንዲሆኑ እየጣሩ ነው

በማላዊ ወጣት ፖለቲከኞች እኩዮቻቸው የፓርላም አባል እንዲሆኑ እየጣሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00

በማላዊ ወጣት ፖለቲከኞች እኩዮቻቸው የፓርላም አባል እንዲሆኑ እየጣሩ ነው

የማላዊ ወጣት የፓርላማ አባል ፌይነስ ማጎንጅዋ ወጣቶችን ከፖለቲካ እያራቁ የሚገኙ መሰናክሎች በመዋጋት ግንባር ቀደም ሆነዋል። የሃያ አራት ዓመቷ የምክር ቤት አባል በማላዊ ምሥራቃዊ ማቺንጋ ክልል ተወካይ ናቸው። ፌይነስ ምንም እንኳን ማላዊ ከፍተኛ የወጣቶች ቁጥር ቢኖራትም ወጣቶች ለፖለቲካ ለመወዳደር ሲያስቡ ግን ከፍተኛ የሆነ ፈተና እንደሚገጥማቸው አረጋግጣለች።

ቺምዌምዌ ፓዳታ ከሊሎንግዌ ማላዊ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG