በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማላዊ ምርጫ


ፎቶ ፋይል፦ የማላዊ ፕሬዚዳንት ፒተር ሙታሪካ
ፎቶ ፋይል፦ የማላዊ ፕሬዚዳንት ፒተር ሙታሪካ

ዛሬ በማላዊ በሚሊዮኖች የተቆጠሩ መራጮች በድጋሚ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።

የዛሬው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተካሄደው ባለፈው ዓመት የተካሄደውን እና ፕሬዚዳንቱ ፒተር ሙታሪካ ማሸነፋቸው የታወጀበትን ምርጫ የሀገሪቱ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት በስፋት የማጭበርበር ተግባር የተፈጸመበት እንደነበር ጠቅሶ ውጤቱን ከሰረዘ በኋላ ነው።

XS
SM
MD
LG