በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወባ በሽታ - በአማራ ክልል


ባህር ዳር ከተማ
ባህር ዳር ከተማ

በአማራ ክልል በ161 ወረዳዎች የወባ በሽታ መከስቱ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት ላይ እንቅፋት እንዳይፈጥር ተሰግቷል። ክልሉ እንዳስታወቀው ከበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ሀምሌ ወር እስካሁን ድረስ 400ሺህ ሰው በወባ በሽታ ተጠቅቷል።

በተለይ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የክረምቱን መግባት ተከትሎ ወረርሽኙ እየተስፋፋ እንደሚገኝም ተመልክቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የወባ በሽታ - በአማራ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:08 0:00


XS
SM
MD
LG