No media source currently available
የጥበብ ታዛችን ላይ ለዛሬ ማሕሌት ማዕረጉን ይዘናል፡፡ ማሕሌት ብሩህ ክለብ ለኢትዮጵያ የጥበብ ኢንደስትሪ በማለት በደር፟ገጽ ላይ ከ 3000 በላይ ለሆኑ እና በተለያዩ የጥበብ ዘርፎች ላይ ያሉ ባለሞያዎችን በየሳምንቱ፣ ዓለም ዓቀፍ የትመህርት፣ የስራ እና የትብብር ዕድሎች የሚያገኙበት የመረጃ እትም ታዘጋጃለች፡፡