"ማሕበራዊ ሚዲያ ወጣቶች ሊጠቀሙበት የሚችሉት ትልቅ መሳሪያ ነው" ማሕሌት ማዕረጉ
የጥበብ ታዛችን ላይ ለዛሬ ማሕሌት ማዕረጉን ይዘናል፡፡ ማሕሌት ብሩህ ክለብ ለኢትዮጵያ የጥበብ ኢንደስትሪ በማለት በደር፟ገጽ ላይ ከ 3000 በላይ ለሆኑ እና በተለያዩ የጥበብ ዘርፎች ላይ ያሉ ባለሞያዎችን በየሳምንቱ፣ ዓለም ዓቀፍ የትመህርት፣ የስራ እና የትብብር ዕድሎች የሚያገኙበት የመረጃ እትም ታዘጋጃለች፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 28, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 21, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 14, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 07, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ፌብሩወሪ 28, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ፌብሩወሪ 21, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA