በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢንዶኔሽያ ሎምቦክና ሱማባዋን በመታው ርዕደ መሬት 10 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ

የኢንዶኔሽያዋን የጎብኚዎች መስህቡዋ ደሴት ሎምቦክ እና አጎራባችዋ ሱማባዋ ደሴት ትናንት ዕሁድ ማታ የመታቸው ከባድ ርዕደ መሬት ቢያንስ አስር ሰው ገደለ።

የኢንዶኔሽያዋን የጎብኚዎች መስህቡዋ ደሴት ሎምቦክ እና አጎራባችዋ ሱማባዋ ደሴት ትናንት ዕሁድ ማታ የመታቸው ከባድ ርዕደ መሬት ቢያንስ አስር ሰው ገደለ።

በመለኪያው መሳሪያ ላይ ሥድስት ነጥብ ዘጠኝ ጥንካሬ ያስመዘገበው ነውጥ ሳቢያ የሞቱት አብዛኞቹ ሰዎች ህንፃ ተደርምሶባቸው መሆኑን የሀገሪቱ ብሔራዊ የአደጋ መከላከልና ዕርዳታ መስሪያ ቤት አስታውቋል።

ሎምቦክ ደሴትን ከሁለት ሳምንታት በፊት የመታት የመሬት መናወጥ ከአራት መቶ በላይ ሰዎች መግደሉ ይታወሳል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG