በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ጠ/ሚ አብይን ፈረንሳይን እንዲጎበኙ ጋበዟቸው


የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ኢትዮጵያና ኤርትራ ለሰላም በደረሱት ሥምምነት የተሰማቸወን ደስታ ገለፁ።

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ኢትዮጵያና ኤርትራ ለሰላም በደረሱት ሥምምነት የተሰማቸወን ደስታ ገለፁ። ፕሬዚዳንት ማክሮን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን በስልክ አነጋግረዋል።

ፕሬዚዳንት ማክሮን አሁን ላይ በኢትዮጵያ እየታዩ ያሉ ለውጦችን ፈረንሳይ የምትደግፍ መሆኗንም ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ፈረንሳይን እንዲጎበኙም ጋብዘዋቸዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG