በ71 ዓመት ዕድሜአቸው በካንሰር ምክንያት ባለፈው ዕሁድ፣ መስከረም 21 ቀን 2004 ዓ.ም ያረፉት የፕሮፌሰር ማታዪ መግሥታዊ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በዋና ከተማይቱ ናይሮቢ ቅዳሜ፣ መስከረም 27 ቀን 2004 ተከናውኗል፡፡
ዋንጋሪ ማታዪ ለሴቶች መብቶችና የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ ስላበረከቱት በጎ ተግባር (እአዘአ) በ2004 ዓ.ም ታላቁን የኖቤል ሽልማት አግኝተዋል፡፡
በዋንጋሪ ማታዪ ሕይወትና ማንነት ላይ የተቀናበረውን ሪፖርት ያዳምጡ፡፡