በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ልቃቂትና ሌሎች አጫጭር ወጎች


ደራሲ እሱባለው መዓዛ
ደራሲ እሱባለው መዓዛ

ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ የበርካታ አገሮች ከተሞች እንደ ደጃፍ ተዘግተው በሰነበቱበት፤ የብዙዎችን አዕምሮ “በምን ይመጣ ይሆን?” ጭንቀት ባጣበበ እንግዳ ሰሞን በተጻፉ ሃሳብ ወለድ አጫጭር ታሪኮች ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ በመጻፍ ብዕሩን ያሟሸ ደራሲ ነው።

ከዚህ ቀደም ሶስት ከፍ ያለ ግምት የተሰጣቸው ታሪክ አዘል የፎቶ መጽሃፍት በእንግሊዝኛ ጽፏል። ደራሲና የፎቶ ጥበብ ባለሞያው እሱባለው መዓዛ። ስለ ልቃቂት፤ ስለ ድርሰት እና ስለጊዜው ያወጋናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ልቃቂትና ሌሎች አጫጭር ወጎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:48 0:00


XS
SM
MD
LG