No media source currently available
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ምድብ ችሎት አቶ ልደቱ አያሌው በመቶ ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ። ለተከሰሱበት የህገወጥ ጦር መሳሪያ ዝውውር ክስ እና የተከሳሽ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ለማየት ለመስከረም 20/2013 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል።