ሰዎች የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን በመደገፋቸው ምክንያት የሚካሄድባቸው አመፃ በአስቸኳይ እንዲቆም አንድ የሰብዓዊ መብቶች ባለሞያ ጥሪ አቅርበዋል።
ባለሞያው በዓይነቱ የመጀመሪያው በሆነውና ለተባበሩት መንግሥታት ደርጅት የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ባቀረቡት በዚህ ሪፖርት በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የተመሳሳይ ጋብቻ ደጋፊዎች ላይ ይደርሳል ያሉትን ግፍና ስቃይ ዘርዝረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ