በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ቶማስ ታባኒ በአስቸኳይ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ ተጠየቀ


ጠ/ሚ ቶማስ ታባኒ
ጠ/ሚ ቶማስ ታባኒ

የደቡባዊ አፍሪካዊቱ ሀገር የሌሴቶ ጥምር መንግሥት በቅሌት የተጠመዱት ጠ/ሚ ቶማስ ታባኒ በአስቸኳይ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ ተጠየቀ። የ80 ዓመቱ ታባኔ ከሦስት ዓመታት በፊት የቀድሞዋ ባለቤታቸው ሊዮፖሎ ታባኔ ላይ በተፈረመው ግድያ እጃቸው አለበት ተብለው ከተወነጀሉ ወዲህ ከሥልጣን ይወረዱ የሚለው ግፊት እየበረታባቸው መጥታል።

XS
SM
MD
LG