በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አንጋፋዋ ተዋናዪት ዴቢ ሬይኖልድስ በ84 ዓመት ዕድሜዋ አረፈች

አንጋፋዋ ተዋናዪት ዴቢ ሬይኖልድስ ልጇ ኬሪ ፊሸር በሞተች በማግስቱ በ84 ዓመት ዕድሜዋ አረፈች፡፡

ሬይኖልድስ የሞተችው ቤቷ ውስጥ ሆና ባጋጠማት በአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ ምክንያት መሆኑን ልጇ ተናግሯል፡፡
ኬሪ ፊሸር በ60 ዓመት ዕድሜዋ የሞተችው ከለንደን ወደ ሎስ አንጀለስ እየበረረች ሳለች አይሮፕላን ውስጥ ባጋጠማት የልብ መታወክ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG