በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዓለም ትልቁ የኬሚካል አምራች በኢትዮጵያ ተከፈተ


Ambassador Michael Raynor at the Launch of Corteva Agriscience
Ambassador Michael Raynor at the Launch of Corteva Agriscience

በዓለም ትልቁ የኬሚካል አምራች የዩናይትድ ስቴትሱ ዳውዱፖንት ኩባንያ የግብርና ክንፍ የሆነው ኮርቴቫ አግሪሳይንስ በኢትዮጵያ በይፋ ተከፍቷል፡፡

የተለያዩ ምርጥ ዘሮችን እና የፀረ ተባይ እና ፀረ አረም መድሃኒቶችን የሚያመርተው ኮርቲቫ አግሪሳይንስ ወደ ኢትዮጵያ በሚያስመጣቸው ምርቶች የአርሶ አደሮችን ምርታማነት ያሳድጋል ተብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በዓለም ትልቁ የኬሚካል አምራች በኢትዮጵያ ተከፈተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG