No media source currently available
በዓለም ትልቁ የኬሚካል አምራች የዩናይትድ ስቴትሱ ዳውዱፖንት ኩባንያ የግብርና ክንፍ የሆነው ኮርቴቫ አግሪሳይንስ በኢትዮጵያ በይፋ ተከፍቷል፡፡