በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በላስ ቬጋስ ጥቃት ኢትዮጵያውያኖች

ላስ ቬጋስ፣ ኔቫዳ ውስጥ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው፣ ትናንት ዕሑድ የአሜሪካ ሀገረ - ሰብ ሙዚቃ በሚካሄድበት ስፍራ ከፎቅ ላይ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ ሃምሳ ሰዎች መግደሉና ሌሎች ከ4መቶ በላይ ማቁሰሉን ፖሊሶች ገለፁ።

ላስ ቬጋስ፣ ኔቫዳ ውስጥ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው፣ ትናንት ዕሑድ የአሜሪካ ሀገረ - ሰብ ሙዚቃ በሚካሄድበት ስፍራ ከፎቅ ላይ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ ሃምሳ ሰዎች መግደሉና ሌሎች ከ4መቶ በላይ ማቁሰሉን ፖሊሶች ገለፁ።

በጄፍ ካስተር ዘገባ መሠረት ግለሰቡ የተኮሰው፣ 22ሺህ ሕዝብ የሙዚቃውን ትርዒት እየተከታተለ ባለበት ወቅት ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በላስ ቬጋስ ጥቃት ኢትዮጵያውያኖች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:17 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG