በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኖርዌይ የመሬት መንሸራተት ጉዳት አደረሰ


በደቡባዊዋ የኖርዌይ ክፍል በደርሰ የመሬት መንሸራተት ዐስር ሰዎች አደጋ ደርሶባቸዋል።
በደቡባዊዋ የኖርዌይ ክፍል በደርሰ የመሬት መንሸራተት ዐስር ሰዎች አደጋ ደርሶባቸዋል።

በደቡባዊዋ የኖርዌይ ክፍል በደርሰ የመሬት መንሸራተት ዐስር ሰዎች አደጋ ደርሶባቸዋል። ከእነርሱ መካከል አንዱ በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዳ ሲሆን 21 ሰዎች ደግሞ የት እንዳሉ አልታወቀም። አደጋው በደርዘን የሚቆጠሩ ሕንፃዎች ላይ ጉዳት ማድረሱን ፖሊስ አስታውቋል።

ከኦስሎ 30 ኪሎ ሜርት ርቀት ላይ በምትገኘው ያርጅም በተሰኘች የመኖሪያ አካባቢ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት የሚያሳዩት ፎቶ ግራፎች ላይ የወደሙ መኖሪያ ቤቶች የፈጠሩት ከፍተኛ ክፍተት ይታያል። እስካሁን ወደ 700 የሚሆኑ ሰዎች ከአካባቢው እንዲወጡ ተደርገዋል።

XS
SM
MD
LG