No media source currently available
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ/ኢዜማ/ በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀረበው የህገወጥ የመሬት ወረራ እና ያለ አግባብ የተያዙ ቤቶችን የሚያሳይ የጥናት ውጤት ኢዜማ ከዚህ ቀደም ያካሄደውን ጥናት ያረጋገጠ ነው ሲል ገልጿል።