በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የላሊበላን ቅርስ እንታደግ" በሚል ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ


ላሊበላ
ላሊበላ

"የላሊበላን ቅርስ እንታደግ" በማለት የከተማዋ ነዋሪዎች ትላንት ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።

"የላሊበላን ቅርስ እንታደግ" በማለት የከተማዋ ነዋሪዎች ትላንት ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ቅርሡ በሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ ጉዳት እየደረሰበት ሲሆን ሙሉ ጥገና እስኪደረግለት ተብሎ የተሠራለት ጊዜዊ ጣራ ቅርሡን እየሰነጣጠቀው ነው ሲሉ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ሥጋታቸውን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"የላሊበላን ቅርስ እንታደግ" በሚል ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG