በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባቸው የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናት

ላሊበላ ቤተ ገብርኤል
ላሊበላ ቤተ ገብርኤል

የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባቸውን የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናት ከጉዳት ለመታደግና ጥገና እንዲያገኙ ለማስቻል ከፈረንሳይ የመጣ የልኡካን ቡድን ጥናት እያካሄደ ነው፡፡

የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባቸውን የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናት ከጉዳት ለመታደግና ጥገና እንዲያገኙ ለማስቻል ከፈረንሳይ የመጣ የልኡካን ቡድን ጥናት እያካሄደ ነው፡፡

ቡድኑ ከኢትጵያ መንግሥት ጋር በተደረገ ስምምነት ነው ወደ ስፍራው አቅንቶ የቅድመ ጥናት መርሃ ግብሩን እያካሄደ ያለው፡፡

የልኡካን ቡድኑ ከባለፈው ጥር 13 ወር 2010 ጀምሮ በስፍራው ጥናት ሲያካሂድ የቆየ ሲሆን ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል፡፡ ነገ ከሚመለከተው የሚኒስትር መ/ቤት እና ባለድርሻ አካላት ጋር በደረሱባቸው ጭብጦች ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ መስፍን አራጌ ከስፍራው ዘገባ ልኮልናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባቸው የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG