በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ዘመቻ ተጀመረ


ፎቶ ፋይል፦ የእምቦጭ አረም ጣና ሃይቅ ላይ
ፎቶ ፋይል፦ የእምቦጭ አረም ጣና ሃይቅ ላይ

እምቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ ላይ ለማጥፋት የታለመ የአንድ ወር ዘመቻ በፌደራል መንግሥቱና በአማራ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ ተጀምሯል።

ሥራው ኅዳሴ ግድብን ከአረሙ ሥጋት ለማራቅ የታሰበ ነው።

ሁሉም ክልሎች ይሣተፉበታል ለተባለው ዘመቻ ማስፈፀሚያ ከመቶ ሚልየን ብር በላይ መመደቡን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ዘመቻ ተጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:34 0:00


XS
SM
MD
LG