በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቁጫ ሰዎች እየታሠሩ መሆኑ ተገለፀ

የደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
የደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል

በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የቁጫ ሕዝቦች ያነሱትን በቋንቋና በባህል እንዲሁም የራዝ ገዝ አስተዳድር ጥያቄ ተከትሎ ሰዎች እየታሰሩ መሆኑን፤ አንድ በዋስ ከእስር የተፈቱ ግለሰብ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገለጹ።

በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የቁጫ ሕዝቦች ያነሱትን በቋንቋና በባህል እንዲሁም የራዝ ገዝ አስተዳድር ጥያቄ ተከትሎ ሰዎች እየታሰሩ መሆኑን፤ አንድ በዋስ ከእስር የተፈቱ ግለሰብ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገለጹ።

የወረዳው አስተዳዳሪ በጉዳዩ አንድም እስር አልተፈጸመም ብለዋል።

የቁጫ ህዝብ በደቡብ ብሄር በሔረሰቦች ክልል ይሚገኝ አንድ ወረዳ ሲሆን። ሕዝቡ በሕገመንግስቱ መሰረት የራሱን ባህል ለማጎልበትና ቋንቋውን ለማሳደግ፤ የራሱ አስተዳድር ለመመስረት ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል።

ዝርዝዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

በቁጫ ሰዎች እየታሠሩ መሆኑ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

XS
SM
MD
LG