የትግራይንና የአማራ ክልሎች በሚያጎራብቱ አካባቢዎች ላይ እየታየ ያለው የጸጥታ ችግር እንዳሳሰባቸው የኮረም ከተማ ነዋሪዎች ባደረጉት ሰልፍ መግለፃቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ተናገሩ።
ነዋሪዎቹ ትላንት እሑድ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ፣ በጸጥታ ችግሩ የከፋ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ከመድረሱ በፊት የፌደራል መንግሥቱ መፍትሔ እንዲያፈላልግ ጠይቀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም