በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮንሶና አካባቢው ፀጥታ


በደቡብ ክልል ኮንሶና አካባቢው ለወራት የዘለቀው ሁከት ረግቦ “አንፃራዊ” ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጡ።

ግጭቱ ከማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘ ነው መባሉን ያስተባበለው የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በጎማይዴ ከተማ አዲስ አደረጃጀት ለመፍጠር የሻቱ ህገ ወጥ ቡድኖች የፈጠሩት ነው ብሏል።

የክልሉን የፖሊቲካ ሁኔታ በቅርበት እንደሚከታተሉ የተናገሩት የፖሊቲካ ሳይንስ ምሁር አቶ ዳያሞ ዳሌ።

በሌላ በኩል ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር የኮንሶን ጨምሮ በአካባቢው ያለውን የፀጥታ ችግር ከህግ የበላይነት መከበርና አለመከበር ጥያቄ ጋር አያይዘውታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኮንሶና አካባቢው ፀጥታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:44 0:00


XS
SM
MD
LG