No media source currently available
በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት በአጠቃላይ 15 ሲቪሎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለቪኦኤ በስልክ ተናገሩ። የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውደ በበኩሉ ግጭቱ መኖሩን አረጋግጠው፣ አካባቢውን የማረጋጋትና የግጭቱን መንስኤ በማጣራት ላይ መሆኑን አስታውቋል።