በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ተገደሉ


በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት በአጠቃላይ 15 ሲቪሎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለቪኦኤ በስልክ ተናገሩ። የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውደ በበኩሉ ግጭቱ መኖሩን አረጋግጠው፣ አካባቢውን የማረጋጋትና የግጭቱን መንስኤ በማጣራት ላይ መሆኑን አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG