በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ተገደሉ


ፎት ፋይል፦ኮንሶ
ፎት ፋይል፦ኮንሶ

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት በአጠቃላይ 15 ሲቪሎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለቪኦኤ በስልክ ተናገሩ።

የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውደ በበኩሉ ግጭቱ መኖሩን አረጋግጠው፣ አካባቢውን የማረጋጋትና የግጭቱን መንስኤ በማጣራት ላይ መሆኑን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00


XS
SM
MD
LG