በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንሶ ግጭት የተጠረጠሩ ተያዙ


ፎቶ ፋይል፦ አቶ ርስቱ ይርዳው
ፎቶ ፋይል፦ አቶ ርስቱ ይርዳው

ከ70 በላይ ሲቪሎች በተገደሉበት በኮንሶ እና አባባቢው ባለው ጥቃት እና ግጭት እጃቸው አለ ያላቸውን ከ300 በላይ ግልሰቦችን ማሳሩን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ።

ርዕሰ መስተዳደሩ ብዛሃነታችንን ተጠቅመው ብሄርን ከብሄር ጋር በማጋጨት የግል እና የቡድን ፍላጎታቸውን ለማሳካት በክልል እና ከክልሉ ውጭ ሆነው የሚያሰሩብንን ዝም አንላችውም ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በኮንሶ ግጭት የተጠረጠሩ ተያዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:58 0:00


XS
SM
MD
LG