በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋልድባ መነኮሳት ክስ እንዳልተቋረጠ ጠበቃቸው ገለፁ


የዋልድባ መነኮሳት ከሌሎች ተከሳሾች ጋራ (ፎቶው የተገኘው ከፌስ ቡክ ገፅ ነው)
የዋልድባ መነኮሳት ከሌሎች ተከሳሾች ጋራ (ፎቶው የተገኘው ከፌስ ቡክ ገፅ ነው)

- የሃይማኖት ልብሳቸውን እንዲያወልቁ መገደዳቸና መደብደባቸውን ለችሎት ተናግረዋል ተብሏል - ዛሬ ከእስር የተፈቱትን ኮሎኔል ደመቀ ይዘናቸዋል - በጎንደር እቤት ውስጥ የቀመጥ አድማ መካሄዱን ነዋሪዎች ገልፀዋል

የዋልድባ መነኮሳት ክስ እንዳልተቋረጠ ጠበቃቸው ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:59 0:00

ጎንደር ከተማ ለሦስት ቀናት በተጠራ አድማ ምክኒያት የንግድና የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ነዋሪዎች ገለፁ።

በጎንደር ከተማ ተቀስቅሶ ከነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘው 35 ሰዎች በተከሰሱበት መዝገብ የ32 ክሳቸው ሲቋረጥ ሁለት የዋልድባ መነኮሳትና የአንድ ግለሰብ ክስ አለመቋረጡን ጠበቃቸው ገለፁ።

ዛሬ በነበረው ችሎት መነኮሳቱ በማረሚያ ቤት ውስጥ የሃይማኖት ልብሳቸውን እንዲያወልቁ በድብደባና መሬት ለመሬት እየተጎተቱ በደል እንደተፈፀመባቸው ለፍርድ ቤት ማመልከታቸው ጠበቃቸው ጨምረው ገልፀዋል።

የድምፅ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG